Become a better farmer

ስለ እኛ

ግሮዉ ሃዉ የተሻለ እና አትራፊ ገበሬ እንዲሆኑ የተጣራ መመሪያ እና መረጃ ይሰጥዎታል፡፡ ግሮዉ ሃዉ በኢስት ዌስት የእውቀት ሽግግር (EWS-KT) የሚዘጋጅ እና የሚተዳደር ፋዉንዴሽን ነው።
የሰብል መመሪያዎች
የተለያዩ ሰብሎችን እንዴት ማሳደግ እንዳለብዎ ነጻ እና በቀላሉ ሊጠቀሙበት ሚችሉት መመሪያ ፡፡ ዉስጥ ላይ በእጽዋቶች መካከል ሊኖር የሚገባ ትክክለኛ ርቀት፣ የማዳበሪያ አጠቃቀም፣ እንዲሁም ነፍሳት ተባይ እና በሽታን እንዴት ማስተዳደር እንዳለብዎ የሚገልጽ መረጃ ያገኛሉ፡፡ምርትዎትን ለማሻሻል አሁኑኑ ይጀምሩ ፡፡
የሰብል መመሪያዎች
ቴክኒካዊ መመሪያ
የችግኝ አፈላል
የችግኝ አፈላል
ጠንካራ እና ጤናማ ችግኝ በማፍላት ትክክለኛ ሰብል እንዴት ማምረት እንዳለብዎ መማር ይጀምሩ
ንጣፍ
ንጣፍ
ሰብልዎን ከወራሪ እጽዋት እንዴት መከላከል እንዳለብዎ እንዲሁም ለቀዝቃዛ እና ደረቃማ ወቅት ጥሩ የሆነ የእርጥበት መጠን እንዴት መጠበቅ እንደለብዎ ይማሩ፡፡